ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 25 October 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

መጽሐፍ ቅዱስን ጥናትን ከእናንተ ጋር ለማጥናት የሚቻለው እንዴት ነው?

ከእናንተ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለመጀመር ምን ማድረግ አለብኝ? በኢሜልስ ለማጥናት እችላለሁ?
Mar 13, 2011 ስለ እኛ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ጠያቂው ስለ ጥያቄህ እናመሰግንሃለን።
ብዙዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አብረውን ለማጥናት እንደሚፈልጉ በኢሜል ጽፈውልናል።
ለጊዜው በኢሜልም ይሁን በሌላ ሁኔታ ብዙዎችን የሚያሳትፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አልጀመርንም። ሆኖም ግን ልክ እንደዚህ የጥያቄና መልስ አይነት፤ ብዙዎች ሃሳባቸውን የሚለዋወጡበትና የሚማማሩበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለመጀመር ሃሳብ አለን። ያን ጊዜ እናስታውቃችኋለን። በድረገጻችን በቀኝ በኩል ባለው በኒውስ ሌተር መመዝገቢያ ከተመዘገባችሁ፤ ጥናት ስንጀምር መጀመራችንን በኒውስ ሌተር እናስታውቃችኋለን።
Mar 13, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...