ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Friday, 4 December 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ድንግል ከሰው(ሃጢዓት ካለበት ሰው) አልተወለደችም እንዴ?

እንዴት ሆኖ ነው ወይም ምን አይነት ማስረጃ ኖሮ ነው ማሪያምን 1ኛ ከጥንተ አብሶ ነፃ ሆና መፈጠሯ ፤ 2ኛ ከሀልዮ . ከነቢብ . ከገቢር ኃጢአት ነፃ መሆኗ ፤ 3ኛ ከልማደ አንስት ነፃ መሆኗ ነው። ቆይ ድንግል ሰው አይደለችም እንዴ?
Jan 15, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ብፅእት ማርያም የጌታ እየሱስ እናት የአዳም ሃጢያት ይመለከተኛል ስትል በዘሌዋውያን 12፡1-8 የተመለከተውን እግዚያብሔር ለሙሴ የሰጠውን ሕግ ፈጽማዋለች፡፡ ለዚህም ሉቃስ 2፡22-24ን ይመልከቱ፡፡ እንደጌታ ሕግ የሃጢያትን መስዋእት ከሚቃጠል መስዋእት ጋር በማቅረብ፡፡
Jan 15, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
thank you brother....
0 ድምጾች
ሰላም ወንድሜ

በዚህ ብዙም ጊዜህን ባታጠፋ መልካም ነው። በአብዛኛው ማርያምን ያለ ቅጥ ከፍ ለማድረግ ተብሎ የሚነገረው ተረት ተረት መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ ከንቱ የሰው ፈጠራ ነውና፤ ይህንን ልብ ወለድ ገድል እንደ ቁም ነገር ቆጥረህ ጊዜህን ባታጠፋ መልካም ነው። ይልቁኑ መጽሃፍ ቅዱስህ ላይ የተጻፈውን አጥና፡ ልብ ወለዱን እውነትን ሳይሆን ተረት ተረትን ለሚወዱ ተውላቸው።
Quote:
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
4፥7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

ቃሉ ከፈጠራ ተረት ወይም myths/fables እንድንርቅ ይመክረናልና።
Jan 15, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...