ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Wednesday, 20 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ንስሀ የምንገባው እንዴት ነው?

ንስሀ ስንገባ ለካህን ማለትም ለንስሀ አባት ሀጥያታችንን ነግረን ይሄን ያህል ስገዱ ወይም ይሄን ያህል ቀን ጹሙ ............... ነው ወይስ ...?
Jan 16, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ኢንደ ቃሉ ነው . ማለትም በኢውነት ና በፍፁም ፊቅር ልብ መመለስ ላይ በተመስረተ መመለስ ነው ። ለማንኛው አማኝ ከሆንክ /ሽ አንድ ግዜ በልጁ ክማመንህ/ ሽ የተነሳ አይደለም ክሃጥያት ከዘላለም ሞት በልጁ ደም ተሰውረሃል/ሻል። መብራርያ ጥቅስ ሮሜ በ ሙሉ ማንብ ይቻላል።
Jan 18, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...