ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 3 December 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

የህልም ፍቺ ስላልገባኝ በዝህ ነገር ጌታ የረዳው ሰው እንዲፍትው ነው።

ባለፍው ሊነጋ ሲል በህልሜ ድሮ እኖርበት ክነበረ ቤት ወደ አዲሱ የወላጆቼ ቤት በክንፍ ዝቅ ብዬ እየበረርኩ ሄድኩ።በመንገድም ሲሄድ ሰላም የሚሉኝን ስዎች በፍጥነት ስላም እያልኩ አለፍኩ።በሃላ ስመለስ መንገድ ላይ ያክስቴ ልጅ(መስክሬላት ክ 6 አመት በፊት አማኝ የሆነች) ድውላ ስለ ሆነ መዳኒት ስትጠይቀኝ የት እንድሚገኝ ነግርያት ወደ ቤተክርስትያን ሄድኩ።

በሃላ ቤ/ክ ውስጥ ካንድ ከማላቃት ሁለት ለጆች ካላት ሴት ጎን ቁጭ አልኩ ።ቁች ካልኩ በሃላ ልብሴ ክህላ መቅመጫዬ እንዳል ጭቃ ነበር፡ ክዚን የምን ጭቃ ነው ብዬ ደንግጬ ልታጠበ ውጣሁ፡

ክዝያን ውንዝ ተሻግሬ የተራረ ጫፍ ላይ ወዲያው እራሴን አገኝሁ።እዛ ተራራ ላይ ሆኜ ሁልት የቤ/ክ ስዋች ክዝህ ተራራ ወደዚኛው መናገር ይቻላል ብለው ሲነጋገሩ ሰምሁ ሌላ ግን አይቻልም ሲሉ ሰማሁ ።ክዚያን ነቃሁ።

ምን ማለት ይሆን አልገባኝም?

ጌታ ሁላችሁን ይባርክ
Mar 8, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...