ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 27 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ማርያም ማለት ምንድን ነው?

Apr 30, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ማርያም የሚለው ስመ ተጸውዖ የዕብራይጡ ሚርያም የሚለው ቃል ነው። አንዳንዶች ማር፤ ጣፋጭ ብለው እንደሚተረጉሙት ሳይሆን ሚርያም ማለት «መራራ፤ ዐመጻ »ተብሎ ይተረጎማል። ምናልባትም ልጇን ለማዳን እስከ ግብጽ የተሰደደችበትና እስከስቅለቱ በመከራ ያለፈ የልጇን ሞት የሚገልጽ ስም ሆኖ ይሆናል። አንድ ልጅ ነበራት፤ እሱም ጎጆና ቤት ሳይኖረው ሀገር ላገር የመንግሥቱን ወንጌል እያስተማረ ፤ሰላሳ ሶስት ዐመት ኖሮ በመጨረሻም በሞት የተቀጣባት እናት መራራ ስሜት ሊኖራት ቢችል አያስገርምም። እናት ናትና። ስሟን መተርጎሙ ብቻውን ማንነትን ይገልጻል ማለት እንዳልሆነም ግንዛቤ ይያዝልኝ። ይሁዳ ማለት እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው። እንደስሙ ቢሆን ኖሮ ይመስገን ከማለት ይልቅ በ30 ብር ጌታውን ሽጦ እስከመታነቅ ባልደረሰምነበር።
May 3, 2013 ብርሃን (1,840 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...