ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 29 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

አኪናሆም የስሙ ትርጎሜ ምንድን ነው?

Oct 1, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ጌታ ይባርክዎ

"አኪናሆም" የዕብራይስጥ ስም ሲሆን ትርጉሙም "አስደሳች ወንድም"፤ "የደስታ ወንድም" ማለት ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአንደኛ ሳሙኤል፣ በሁለተኛ ሳሙኤል እና በአንደኛ ዜና መዋዕል መጻሕፍት ውስጥ የሳኦል ሚስት ስሟ አኪናሆም እንደነበር፣ እንዲሁም የዳዊት አንዷ ሚስቱ ስም በተመሳሳይ "አኪናሆም" እንደነበርና የዳዊት የመጀመሪያ ልጁ አምኖን እናት እንደነበረች እናነባለን። በመሆኑም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁለት አኪናሆም የሚባሉ ሴቶች እንደነበሩ እንገነዘባለን።


ሰላም
Oct 1, 2013 ኦፍቲ (1,250 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...