ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 14 June 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

በሀሳብ ላይ ነኝ የወንድም እሕቶቼን ምክር እፈልጋለሁ

ምን መሰላችሁ ከሰባት አመተ በፊት አባቴ የሞተው በሰትሮክ መንስኤ ባዶ ቤት ወድቆ ነው የኔ ጥያቄ በቅርቡ እናቴን ልጠይቅ ቤቷ ሄጄ በር የሚከፍት ስልክ የሚመልስ በማጣቴ በመስጋት በሩን ሰብሬ ገባሁ እሷ ግን አልነበረችም ለጊዜው ደስ ቢለኝም እናቴ ከሄደችበት ስትመለስ በጣም አዘነችብኝ ላስረዳት ብሞክርም አልተገግባባንም ይቅርታ ብጠይቃት አልተቀበለችኝም ይህ ሀዘን ወይን እርግማን ይሰራል የደርሳል ወይ ማርቆስ
Nov 17, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
እረ አይዞክ\ገታ እኮ ለም እንዳድርከው ያወካል እናተሀም ደስ እንደላችሀው በሩን አሰራው :) :) :D
Dec 12, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...