ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 29 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

መፅሐፍ ቅዱስ ዋናው መልዕክቱ ምንድን ነው

መፅሐፍ ቅዱስ ማጥናት የሚከለክለን ምንድን ነው
-አትመራመሩ ስለሚል
-ለተወሰነ ሰው ብቻ በደንብ መፅሐፍ ቅዱስ የማንበብ ድርሻ ተደርጎ ስለሚወሰድ
-ባወቅን ግዜ ፍርድን በላያችን እንዳይመጣ ፈርተን
Nov 26, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት

1 ይሖዋ አዳምንና ሔዋንን ሲፈጥር ዓላማው በገነት ውስጥ ለዘላለም እንዲኖሩ ነበር። ሰይጣን የአምላክን ስም ያጠፋ ከመሆኑም በላይ በአምላክ የመግዛት መብት ላይ ጥያቄ አስነሳ። አዳምና ሔዋን ከሰይጣን ጋር ተባብረው በማመፃቸው በራሳቸውም ሆነ በዘሮቻቸው ላይ ኃጢአትና ሞትን አመጡ

2 ይሖዋ በዓመፀኞቹ ላይ የፈረደባቸው ሲሆን አዳኝ ወይም ዘር እንደሚመጣ ቃል ገባ፤ ይህ ዘር ሰይጣንን ያጠፋዋል እንዲሁም የዓመፅና የኃጢአት ውጤት የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ያስተካክላል

3 ይሖዋ ለአብርሃምና ለዳዊት፣ ንጉሥ ሆኖ ለዘላለም የሚገዛው ዘር ወይም መሲሕ በእነሱ የትውልድ ሐረግ በኩል እንደሚመጣ ቃል ገባላቸው

4 ነቢያት፣ መሲሑ ኃጢአትንም ሆነ ሞትን እንደሚያስወግድ በይሖዋ መንፈስ መሪነት ትንቢት ተናገሩ። መሲሑ ከተባባሪ ገዢዎቹ ጋር በመሆን የአምላክ መንግሥት ንጉሥ ሆኖ ይገዛል፤ ይህ መንግሥት ጦርነትን፣ በሽታንና ሌላው ቀርቶ ሞትን እንኳ ያስወግዳል

5 ይሖዋ ልጁን ወደ ምድር የላከው ሲሆን መሲሑ ኢየሱስ መሆኑን አሳወቀ። ኢየሱስ ስለ አምላክ መንግሥት የሰበከ ከመሆኑም በላይ ሕይወቱን መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ። ከዚያም ይሖዋ መንፈሳዊ አካል ይዞ ከሞት እንዲነሳ አደረገው

6 ይሖዋ ልጁን በሰማይ ንጉሥ አድርጎ ሾመው፤ ይህም የዚህ ሥርዓት የመጨረሻ ቀኖች መጀመራቸውን የሚያሳይ ምልክት ነው። ኢየሱስ በምድር ላይ ያሉት ተከታዮቹ ስለ አምላክ መንግሥት በዓለም ዙሪያ ሲሰብኩ ይመራቸዋል

7 ይሖዋ በልጁ አማካኝነት መንግሥቱ ምድርን እንዲገዛ ያደርጋል። ይህ መንግሥት ክፉ የሆኑ ኢሰብዓዊ መንግሥታትን በሙሉ ያጠፋል፤ ምድርን ገነት ያደርጋል እንዲሁም ታማኝ የሆኑ የሰው ልጆችን ወደ ፍጽምና ያደርሳል። የይሖዋ የመግዛት መብት ይረጋገጣል፤ ስሙም ለዘላለም ይቀደሳል
Dec 10, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
Dec 11, 2013 ተመልካች ታርሟል
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...