ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 27 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤ ያድናቸውማል (መዝ33.7)

ይህን የእግዚያሔር ቃል በደንብ አስረዱኝ፡፡
Dec 10, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
እግዚአብሔር የሚወዳቸን መላእክቱን ልኮ ከብዙ ክፉ ነገር እንዳወጣቸው በመጽሃፍ ቅዱስ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል። ለምሳሌ ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም (ዳን 3፤28)

በአዲስ ኪዳንም ቢሆን በሐዋርያት ስራ እንደምናነብበው ጴጥሮስ ከእስር ቤት ያስፈታው መላእክ ነው ነገር ግን ጴጥሮስም ይሁን ሌሎቹ ደቀመዛሙርት መልአክ ደረሰልን ወይም አዳነን ብለው ከእግዚአብሔር ጎን የመላኩን ስም እየጠሩ ሲማጸኑን ወይም ሲያመልኩ አንዳችም አልተጻፈም። ስለዚህ ሁል ጊዜም እስራኤላውያን የሚያመልኩት መልእክተኛውን ሳይሆን አንዱን ላኪውን እግዚአብሔርን ነው። ከእኔ በቀር ሌላ አማልክት ያሁንልህ ያለውን ማለት ነው።
Dec 10, 2013 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...