ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 25 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

መልካም ሰዉ መሆን እፈልጋለሁ ምን ላድርግ?

Dec 27, 2013 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ሰላም ለእርስዎ ይሁን

መልካም ሰው መሆንንና መልካም ሰው አለመሆንን በምን መሥፈርት መዝነውት ነው ይህንን ጥያቄ ለማቅረብ የፈለጉት?
እ ባክዎን ያብራሩት

ጌታ ይባርክዎት።
Jan 1, 2014 ስም-አልባ የተመለሰ
መልካም ሰው መሆን የምለከው በእግዝአብሔር ቃል በመኖር እው። መልካም መሆን ለሰው የምከብድ ብሆን እንኳን ለጌታ ቀላል ነውና፣ መፀለይ ትልቅ መፍትሄ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።
0 ድምጾች
ዉስጤ ማንነቴን ይወቅሰዋል፣ ጥሩ መስራት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም፣ንግግሬ ገደብ የለሽ ና አስጸያፊ ነው፣ስለሰዉ መልካም አላስብም፣ታዲያ ምን ላድርግ ትላላችሁ?
Jan 1, 2014 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...