ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 27 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ለጌታችን ክብር ይሁን አሚን

ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ከርስቶስ ለኛ ብሎ እራሱን አሳልፎ በሰጠበት ሰዓት ክዚህ ምድር ነፍሱ ተሰውራለች በሰጋም ቢሆን ለሶስት ቀን ያህል በከርስ መቃብር አርፎ ቆይቷል፣ በመጸሃፍ ቅዱስ ላይ የእዚያብሄር ቃል እንደሚለው አንድም ቢሆን በምድር ይሁን በሰማይ ያለሱ እንዳልሆነ ያለሱ እንዳልተፈጠረ እንዳልተሰራ ይነግረናል፣፣ነገር ግን በእነዚህ ቀኖች ውስጥ ምድርና ሰማይ ቢናወጥም /ያለ እየሱስ ክርስቶስ ወይም ያለ ወልድ/ ምድርና ሰማይ እንደነበሩ ቀንና ለሊት እደሚፈራረቁ የእግዚያብሄር ቃል ይናገራል፣፣ታድያ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወይም ወልድ በሌለበት ምድርና ስማይ ለአጭርም ቀን ቢሆን የተለያቸው በነዚህ ቀኖች ውስጥ የተሰሩ ስራዎች ከእሱ ውጭ እንደሆኑ ነው የሚያሰየው ለዚህ ጥያቄ መልስ ቢሰጡኝ በጌታችንና በመድሃኒታችን ስም እጠይቃለሁ ለምትሰጡት መልስ እግዚያብሄር በመንፈሱ ይግለጥላችሁ፣ ወንድወሠን ነኝ፣፣
Jan 26, 2014 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ሰላም ላንተ ይሁን

መጽሐፍ ቅዱስን በሚገባ ያጠናኸው አይመስለኝምና

የዮሐንስ ወንጌልን በሙሉ አጥናና ያን ጊዜ በአእምሮህ ውስጥ ያለውና የጻፍከው ውዥብር ሁሉ ይጠራልኃል፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናትህን አታቋርጥ።


ጌታ ይባርክህ።
Jan 27, 2014 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...