ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 29 July 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

መጻፍ ቅዱሳዊ ጥየቄ

እንደምተወቀዉ ኦሮት መጻፍት(አምስቱን የሕግ መጻፍ)የጸፈዉ ሙሴ እንደ ሆነ ይገመተል፣ ነገር ግን ዛደግም መጨረሻ ምፅራፍ፣ ለይ የሙሴ ቀብር ቦታው አልተወቀም ይላል።ሙሴ ከጻፈ እንዴት ስለ ራሱ መቀብር አልመተወቁ ጻፈ ወይስ ሌላ ጻፍ ከሙሴ ጋር የጻፈ አለ መለት ነዉ?
Feb 1, 2014 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
መልሱን እኮ ራስህ የመለስከው መሰለኝ እንዲህ በማለት "አምስቱን የሕግ መጻህፍት የጻፈዉ ሙሴ እንደ ሆነ ይገመታል"። በአብዛኛው ሙሴ ነው ተብሎ ነው የሚገመተው ሆኖም እርሱ ሊጽፋቸው የማይችሉ አንዳንድ ግልጽ ክፍሎች አሉ። አንተ የጠቀስከው አንዱ ነው። ሙሴ ስለራሱ ሞትና መቃብር መቼም ሊጽፍ አይችልም። በዋናነት ሙሴ እንደጻፈው ግን መጽሃፍ ቅዱስ ራሱም በተለያዩ ክሎች ላይ "የሙሴ መጽሃፍ" እያለ አምስቱን መጻህፍት በመጥራት ያመለክተናል። ሆኖም ግን ሙሉ ለሙሉ እያንዳንዱዋን ቃል ሁሉ እርሱ ነው የጻፈው ማለት አይቻልም።
Feb 1, 2014 ስም-አልባ የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...