ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 18 January 2022
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ክርስትያን በዐላትን ያከብራል ወይ / ለምሳሊ ፋሲካ፣ ልደት.....?

ክርስትያን የፋሲካ በዐል ያከብራል ወይ?
Apr 16, 2014 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ 1 ሪፖርት

1 መልስ

+1 ድምጽ
ሰላም ሃሌሉያ
ክርስትያኖች የፋስካን በአል እንደ አይሁዶች ሳይሆን ዋይም በዘልማድ ሳይሆን በእውነት የትሰዋ የአዲስ ኪዳን በግ እርሱ ከርስቶስ እንደ ሆነ አምነን ከሞት ዋደ ህይወት የተሻገርንብት ስቅለቱን ሞቱን እና ትንሳኤውን ትኩረት ሰጥተን በምስጋና በጾም በጸልት ልናሰበው ይጋባል።
በግ ዶሮ ማረድ ግን በቀራኒዮ የተከፈለው ዋጋ አይበቃም በሎ ሌላ መዋእት ማቅርብ ያህልነው።
Jun 5, 2014 YaelD (8,160 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2022 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...