"ለእውነት እየታዘዛችሁ ግብዝነት ለሌለበት ለወንድማማች መዋደደ ነፍሳችሁን አንጽታችሁ እርስ በርሳችሁ ከልባችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።
ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤
የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።1ጵጥሮ 1፡22-25
ታዲያ ግብዘነት የለልው መዋደድ ምንይመስላል? It is simply totally giving with expecting anything in return; It is the thought of his brother is better than him and is willing to serve fully in any capacity. አንተ ትበልጥ አንቺ ትበልጪ በሎ የራስን የሚያስጥል as Christ loved us and gave himself to us. That is the kind of love we are called to love our brothers and sisters in Christ. ይህ መዋደድ ለዘላለም የሚኖር ነው እኛ ሕያዋን ስለሆንን ማለት ነው።