ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 25 October 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ስለዚህ ድህረ ገፅ እ/ርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ

በተለይ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያው መልዕክቶችን ለሚያዘጋጁ አገልጋዮች የሚቆጥበውን ጊዚ ሳስብ ይህንን ሁሳብ ያመነጬውን አእምሮ እባርካለሁ.አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካቹህ.
Apr 3, 2011 ስለ እኛ ፋሬስ (160 ነጥቦች) የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ይህን የምታነቡ ጌታ ይባርካችሁ አሜን!!!

ሁለትኛ ልሁኖት ይፍቀዱልኝ እና እኔም እ/ርን ደግሜ ደጋግሜ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ።

ይህን ድረ ገጽ መጀመሪያ ያገኘሁት ወደ ሁለት ዓመት ሊሆነው ነው፤ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ያስብልናል ብዬ በጣም ስገረምና ሳመሰግን ነብር። እንዲያው ጌታ መንፈስ ቅዱስ መጀመሪይ ሲሰጥህ እንዴት ነበር ምን አለህ እያልኩ ጨቀጨቁት። በዚህ ወንድማችን ያሰፈርው ጥበብ ትህትና እና ትዕግስት ጌታ ይመስገን። የሚገርማችሁ ከአንደበቱ እንዳይወጣ ፈልጎ ከሌላ ድህረ ገጽ ጋር ወዳደረገው ቃለ መጥያቅ ነበር የመራኝ።

ወንድማቻን! አሁንም ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በዚህ መስክ ውስጥ የተደበቀውን ምስጥር ይግለጽልህ። አሜን!!! እወድሃለሁ ስላንተ ጌታ ይክበር ይመስገን። አሜን!!

ወንድምህ ስሜን ግን አልነግርህም
Apr 3, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
Apr 3, 2011 ታርሟል
0 ድምጾች
ሰላም በጌታ የምንወዳችሁ ወገኖቻችን

ስለ ሰጣችሁት አስተያየት ጌታ ይባርካችሁ። አገልግሎትቻን እናንተን መጠቅሙን ስንሰማ እጅግ ደስ ይለናል፤ መንፈሳዊ ሕይወትን የሚያንጽ ከሥጋና ከደም አይመጣምና፤ ሁሉን እንደ ሃሳቡ የሚያደርገውን አምላካችንንም እናመሰገናለን።

እንዲሁ እንደ እናንተ እኛን የሚያበረታቱና የሚያርሙ፤ ያላየነውን የሚያሳዩና የሚመክሩ መልእክቶች በየጊዜው ይደርሱናል፤ ለሁሉም መልስ ለመስጠት ጊዜአችን ስለማይፈቅድ እንጂ።

ስለሚያበረታታ አስተያየታችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ።

በመጨረሻም ይህ የጥያቄና መልስ አምድ እንደ መሆኑ፤ እንደዚህ ያሉ የማረታቻ አስተያየቶችን በዚህ አምድ ላይ ሳይሆን፤ ብዙዎች እንደሚያደርጉት ያግኙን የሚለውን ፎርም በመጠቀም በግል ለእኛ እንድትጽፉልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን።

ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ሁሉ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፤ ለታረደውም በግ ይሁን!

iyesus.com
Apr 3, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...