ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Monday, 14 June 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

በጸሎት የደከምኩ ሰው ነኝ ትምህርት እፈልጋለሁ

በጸሎት የደከምኩ ሰው ነኝ ትምሀርቶች ፤ምክሮች ካላችሁ አካፍሉኝ
ስለጸሎት ትልቅ መረዳት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ
Apr 19, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ውድ ወንድሜ ወይም እህቴ
የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ 11፥28
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ ይላል። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ወደ ምድር የመጣው ለደካሞች ነው ሰለዚህ ድካምህን ወይም ድካምሽን ሁሉ ለጌታ ብትነግረው(ሪው) እርሱ ከድካምህ(ምሽ) ሁሉ ይታደግሃል(ሻል) ደግሞም ሀይልን ይሰጥሃል(ሻል) ምክንያቱም በኢሳያስ 40 ከቁጥር 27-31 ባለው ክፍል ላይ ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ። መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ? አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም ይሄዳሉ፥ አይደክሙም ይላል። ስለዚህ በፍጹም ልብህ()የማይደክም እና የማይታክተውን እግዚአብሔር አምላክህን(ሽን) ለምነው(ኘው) ይረዳሃል(ሻል) ብርታትም ይሰጥሃል(ሻል) ምክንያቱም ለደካሞች የሚራራ እግዚአብሔር ቸር የሆነ አምላክ ነው፡፡
Apr 24, 2011 ስም-አልባ የተመለሰ
Apr 24, 2011 ታርሟል
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...