ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 24 November 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ወንድም ማለት ምን ማለት ነው

በአለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ወንድም ሊሆን ይችላል ፍቅርን ለሁሉ ይሰታል
May 12, 2011 መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

+1 ድምጽ
እንደ እኔ አመለካከት ወንድም ማለት በስጋ የሚዛመደኝ፣ በመንፈስ የሚዛመደኝ (አማኝ የሆነ) በሶስተኛ ደረጃ ማንኛውም ወንድ ሆኖ ወንድማዊና እህታዊ ግንኙነት ያለን፡፡
May 13, 2011 እንያት ፀጋዬ (2,060 ነጥቦች) የተመለሰ
0 ድምጾች
ሰላም ሰላምችሁ የብዛ
እህቴ ባለችው ላይ ትንሽ ልጨምር 2 አይነት ወንድም አለ።
1ኛው በስጋ የተውልድናቸው የአብት የእናት ልጆች በጋብቻ ከእህቶቻቸው ጋር መጣመር የሌለባቸው ሲሆኑ።
2ኛው ደግሞ በመንፋስ የተወልድናቸው በጌታ የሆኑ ዘር እና ቀለም ውይም ሃብትና ንብረት ያላቆራኘን ወይም የማይለየ ነገር ግን ለዘላለም የመንግስቱ ወራሾች የሆኑ በዚህም አለም ሳሉ በትዳር ጋብቻ ከእቶቻቸው ጋር ብቻ መጣመር የሚገባቸው ናቸው።
ተባረኩ።
Dec 15, 2011 YaelD (8,160 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...