ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Saturday, 8 May 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

Iota 2.3.2 በVista እና በWindows 7 ላይ አይሠራም

ሰላም ወገኖች

Iota 2.3.2 በVista እና በWindows 7 ሞክሬው ሊሠራልኝ አልቻለም። የአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ አይታይም። ምን ትመክሩኛላችሁ?
Feb 27, 2011 ቴክኒክ ነክ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
 
ምርጥ መልስ
Iota 2.3.2ን ለመጀመሪያ ጊዜ ኮምፒውተራቸው ላይ የሚጭኑ ሰዎች ይህ ችግር ያጋጥማቸውዋል። ችግሩ ግን በአዲሷ Iota 2.3.3 ላይ ተቃልሏል። ስለዚህ አዲሷን Iota ከዚህ ዳውንሎድ አድርገህ/ሽ እንድትሞክረው(ሪው) እንመክርሃለን(ሻለን)
Feb 27, 2011 iyesus (7,430 ነጥቦች) የተመለሰ
Feb 27, 2011 iyesus ታርሟል
በጣም አመሰግናለሁ! Iota 2.3.3 በWindows XP, በVista እና Windows 7 ላይ ሞክሬአት በሁሉም ያለ ምንም ችግር ትሠራለች።
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...