ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ጥያቄ መጠያየቂያ
ዋና ገጽ
»
ጥያቄ መጠያየቂያ
Monday, 18 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
“Wait for the LORD; be strong and take heart and wait for the LORD.” (
Psalm 27:14
)
(
Read by Max McLean. Provided by
The Listener's Audio Bible
.
)
Powered by
BibleGateway.com
የዕለቱ ጥቅስ
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)
Today's verse
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(687)
ስለ እኛ
(18)
ቴክኒክ ነክ
(37)
ሌሎች
(35)
ስለ መንፈስ ቅዱስ አምላክነት ምን ትላላችሁ?
ስለ መንፈስ ቅዱስ አምላክነት ምን ትላላችሁ
?
መንፈስ
Jun 8, 2011
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
4 መልሶች
0
ድምጾች
መንፈስ ቅዱስ የሚባል አምላክ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የለም። መንፈስ ቅዱስ የእግዚያብሄር ሃይል ነው። መንፈስ ቅዱስ አንድም ቦታ ላይ አምላክ ተብሎ አልተጠራም፤ የትም ቦታ ላይ ምስጋና ተቀብሎ አያውቅም። አምላክ አንድ ብቻ ነው። እሱም እግዚያብሄር አብ ብቻ ነው። 1ኛ ቆሮ 8፡4
-
6፣ ማርቆስ 12፡29፣ ዘዳ 6፡4 ጥቂቶቹ ናቸው። "እስራኤል ሆይ ስማ፡ እግዚያብሄር አምላካችን፤ አንድ እግዚያብሄር ነው።"
Jun 9, 2011
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
ይህን ለሚያነቡ ሁሉ የጌታ ሰላም ይሁን። አሜን!!!
ይህ ጥያቄ የብዙ ሰው ነው ብል ማጋነነ አይመስለኝም ምክንያቱም የስላሤ መስጥር ጠለቅ ያለ ከአዕምሮ በላይ ስለሆነ አንድና አንድ ሁለት ነው እንደሚባለው ሊሰላ አይቻልም ግን አንድ ነግር በእርግጥ የምናገረው መንፍስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው።
ጌታ በዮሐንስ 17 ላይ አንተና እኔ አንድ እንደሆን ይላል። በሌላ ደግሞ እግዚአብሔርን ያየው የለም በአባቱ እቅፍ ያለው አንድ ልጁ እርሱ ተረከው ይላል። ይህ የአብ የወልድ እና የመንፈስ ቅዱስ ጉዳይ በዘመናዊ እውቀትና የአስተሳሰብ መንገድ ለመረዳት ከንቱ ድካምና መላላጥ ስለሚሆን በእምነት መቀበሉ ብቻ ነው የሚበልጠው። ክርስትና ማይታየውን በእምነት እያዩ መኖር ነው።
ከውቅያኖስ በጭልፋ ውሃ ልጨለፍና እነዚህን ጥቅሶች ብናያቸው በመጠኑ ሊያብራሩልን ይችላሉ ብዬ አምናልሁ መዝ 139፡7 ዮሐ 14፡16 ዕብ 9፡14። ከዚህ በተረፈው ከጌታ መንፈስ ጋር ሰፊ የጸሎት ጊዜ በመውሰድ ብዙ እርዳታ ለማግኘት እንችላለን።
ጌታ ይባርላቹህ
ወንድማችሁ
ሰላም ለሁላችሁ!
እንዴት ተረድጎ ነው ዩሃንስ 17 መንፈስ ቅዱስን አምላክ አድርገን እንድቀበል የሚነግረን
?
መጽሃፍ ቅዱሳችን አንድና አንድ ብቻ ሁሉን ቻይ አምላክ እንዳለ ይናገራል። የስላሴ አስተምህሮ መጽሃፍ ቅዱስ የማያውቀው ፍጹም ውስብስብ የሆነ የሞት መንገድ ነው።
ማርቆስ 12፡29 ላይ ጌታ ኢየሱስ አንዱ አምላክ አብ ብቻ እንደሆነ ነግሮናል።
መልካም ጊዜ!
እግዚአብሄር መነፈስ ስለሆነ መነፈቅዱስ እግዚአብሄር ነው 1 መነፈስ ስላለ ያ 1 ዱ መነፈስ መነፈስ ቅዱስ ነው ሌላ መነፈስ አለ እሱ እርኩስ መነፈስ ይባላል እግዚአብሄር መነፈስ ነው ያውም ቅዱስ የሆነ ስለዝህ መነፈስ ቅዱስ እግዚአብሄር ነው
((
ዮሐ.4
:
24
:-
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥
))
የኢግዚአብሄር መነፈስ ||መነፈስ ቅዱስ|| የገታ መነፈስ||የክርስቶስ መነፈስ ..መነፈስ ቅዱስ ያው 1ዱን አምላክ በመነፍሱ ሲሰራ ማለት ነው
ተበረኩ
ስለ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ጥቅሶች ምን እንማራለን
?
-
በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አደረገና ሉቃ 10፡25
-
በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር ሉቃ 2፡26
-
መንፈስ ቅዱስ በዚያች ሰዓት ልትናገሩ የሚገባችሁን ያስተምራችኋልና። ሉቃ 12፡12
-
በመንፈስም ወደ ምድረ በዳ ተመርቶ፥ ሉቃ 4፡1
-
በመንፈስ ቅዱስ ካዘዛቸው በኋላ ሐዋ1 1
-
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ ሐዋ1፡8
-
መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው ሐዋ1 16
-
መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው 2 4
-
የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 2 38
-
በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ። 4 31
-
መንፈስ ቅዱስን ታታልልና 5 3
-
መንፈስ ቅዱስ ምስክር ነው። 5 32
-
መንፈስ ቅዱስን ይቀበሉ ዘንድ ጸለዩላቸው፤ 8 15
-
በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት እየሄዱ ይበዙ ነበር። 9 31
-
እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው 10 38
-
ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ 10 44
-
እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ። በርናባስንና ሳውልን
-
ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ አለ። 13፡2
-
በመንፈስ ቅዱስ ተልከው 13 4
-
እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናልና 15 28
-
በእስያም ቃሉን እንዳይናገሩ መንፈስ ቅዱስ ስለ ከለከላቸው 16 6
-
መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት 20 28
-
አልተቀበልንም መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ስንኳ አልሰማንም አሉት 19 2
-
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ። እስራትና መከራ ይቆይሃል ብሎ በየከተማው ሁሉ ይመሰክርልኛል 20 23
-
በመንፈስ ቅዱስ ተቀድሰው የተወደደ መሥዋዕት ሊሆኑ፥ 15
15
-
በመንፈስ ቅዱስም ኃይል በእኔ አድርጎ ከሠራው በቀር 15 18
-
በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም ሮሜ 5 5
-
ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል 9 2
-
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። 14 17
-
የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ 15 13›
-
መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።
-
ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ
-
ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን
?
1 ቀሮ 6 19
-
በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። 12 3›
-
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። 2ቆሮ 13 14
-
በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው
-
ለእነርሱም ከሰማይ በተላከ በመንፈስ ቅዱስ ወንጌልን የሰበኩላችሁ ሰዎች
-
በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው
-
በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥
fish
fisseha
@
facebook
–1
ድምጽ
ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
ዘፍ1፡2 "ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር።" እንድሁም >> ኢሳ48፡16 ፤ ዘካር 7፡12 አንበቡ
የእግ/ብ መንፈስ ያ መንፈስ ቅዱስ ነው፡ ዮሃንስ 16፡7 እርሱን እልክላችኋለሁ፡ የተባሉት አሁንም ያለ የሚሰራ የእግ/ብ መንፈስ እርሱ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው።
ተባረኩ።
Dec 15, 2011
በ
YaelD
(
8,160
ነጥቦች)
የተመለሰ
0
ድምጾች
Zacharias
2/
II
5
-
11
:
For
I
,’
says
the
Lord
Yahve
, ‘
will
be
as
a
wall
of
fire
all
around
her
,
and
I
will
be
the
glory
in
her
midst
.’ “
Up
,
up
!
Flee
from
the
land
of
the
north
,”
says
the
Lord
Yahve;
“
for
I
have
spread
you
abroad
like
the
four
winds
of
heaven
,”
says
the
Lord
Yahve
. “
Up
,
Zion
!
Escape
,
you
who
dwell
with
the
daughter
of
Babylon
.”
For
thus
says
the
Lord
Yahve
of
hosts:
“
He
sent
Me
to
the
nations
which
plundered
you;
for
he
who
touches
you
touches
the
apple
of
His
eye
.
For
surely
I
will
shake
My
hand
against
them
,
and
they
shall
become
spoil
for
their
servants
.
Then
you
will
know
that
the
Lord
Yahve
of
hosts
has
sent
Me
. “
Sing
and
rejoice
,
O
daughter
of
Zion
!
For
behold
,
I
am
coming
and
I
will
dwell
in
your
midst
,”
says
the
Lord
Yahve
. “
Many
nations
shall
be
joined
to
the
Lord
Yahve
in
that
day
,
and
they
shall
become
My
people
.
And
I
will
dwell
in
your
midst
.
Then
you
will
know
that
the
Lord
Yahve
of
hosts
has
sent
Me
to
you
.
The
first
Yahve
,
Who
says
“
I
will
be
as
a
wall
of
fire
around
her
”,
is
the
Holy
Spirit
.
This
refers
to
a
second
Yahve
,
Who
says
of
Himself
that
“
He
was
sent
to
shake
His
hand
against
the
nations
,
and
dwell
in
Zion
and
join
the
nations
with
His
people
”.
And
of
course
this
second
Yahve
is
Jesus
Christ
,
Who
was
sent
by
His
Father
to
dwell
in
Zion
and
call
the
nations
to
His
Church
.
Finally
,
this
second
Yahve
speaks
of
a
third
Yahve
,
who
“
has
sent
Him
”
and
“
whoever
touches
His
people
,
touches
the
apple
of
His
eye
”.
Thus
,
the
Father
and
the
Son
and
the
Holy
Spirit
are
all
Yahve
.
Oct 9, 2012
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
0
ድምጾች
It
should
not
be
seen
as
something
strange
by
the
reader
,
that
the
three
of
them
have
the
same
name
.
Nowadays
,
in
every
family
,
the
entire
family
bears
a
common
surname
. “
Yahve
”
therefore
is
not
the
name
of
a
persona
,
as
the
Watchtower
organization
prefers
to
teach
. “
Yahve
”
is
the
name
of
God
’
s
essence
,
as
we
showed
in
our
study:
΄΄
The
significance
of
the
name
“
Yahve
”΄΄.
We
proved
there
,
that
΄΄
Yahve
΄΄
signifies:
΄΄
the
One
Who
Is
”,
i
.
e
.,
that
which
states
the
essence
of
God
,
and
not
the
particularity
of
His
persona
.
And
just
as
the
members
of
a
family
have
the
same
essence
and
the
same
name
,
so
it
is
with
the
personae
of
Godhood
(the
Father
,
the
Son
,
the
Holy
Spirit)
,
who
,
as
we
just
read
in
the
Holy
Bible
,
all
have
the
same
name:
“
Yahve
”΄.
This
is
the
common
name
(let
’
s
say
,
something
like
a
surname)
for
the
three
personae
,
who
are
by
nature
beyond
space
and
time
,
(under
construct)
and
consequently
are
of
the
same
essence
.
Besides
,
the
New
Testament
fully
agrees
with
this
,
when
in
Matthew
28/
XXVIII
19
we
read:
Go
forth
,
and
teach
to
all
nations
,
baptizing
them
in
the
NAME
of
the
Father
and
the
Son
and
the
Holy
Spirit
΄΄.
It
doesn
’
t
say:
΄΄
in
the
NAMES
΄΄,
as
if
there
are
more
than
one;
its
says
“
in
the
name
”,
meaning
the
one
,
common
to
all
three
personae
name
.
The
excerpts
that
we
quoted
above
,
also
characterize
the
distinction
between
the
Personae
of
Godhood
.
The
fact
that
there
,
we
can
discern
the
three
“
Yahve
”
s
,
is
a
reply
to
those
who
(unfortunately)
follow
the
heresy
of
Savellius
,
i
.
e
.,
that
the
Father
,
the
Son
and
the
Holy
Spirit
supposedly
represent
ONE
persona
and
are
not
in
fact
three
personae
.
In
these
verses
however
,
it
is
perfectly
clear
that
there
is
a
distinction
between
the
Father
Yahve
,
the
Son
Yahve
and
the
Holy
Spirit
Yahve
.
Oct 9, 2012
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us
...