ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ጥያቄ መጠያየቂያ
ዋና ገጽ
»
ጥያቄ መጠያየቂያ
Tuesday, 26 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
“Wait for the LORD; be strong and take heart and wait for the LORD.” (
Psalm 27:14
)
(
Read by Max McLean. Provided by
The Listener's Audio Bible
.
)
Powered by
BibleGateway.com
የዕለቱ ጥቅስ
“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)
Today's verse
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(687)
ስለ እኛ
(18)
ቴክኒክ ነክ
(37)
ሌሎች
(35)
ያስጨነቀኝን ነገር በተመለከተ እርዱኝ
ጌታ ኢየሱስን ከተቀበልኩ 3 ዓመት ሆነኝ፤ከዝሙት ሀጢያት ነጻ ወጥቻለሁ፤ነገር ግን አሁንም ሰውነቴን ስታጠብ ብልቴን በመነካካት ዘሬን አፈሳለሁ፤ይሄ ያስጨንቀኛል፤ጌታን ያሳዘንኩት ስለሚመስለኝ በጣም አዝናለሁ፤ ይሄ ነገር ሀጢያት ነው ወይስ አይደለም
?
እባካቹህ ምከሩኝ
Jun 16, 2011
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
2 መልሶች
0
ድምጾች
ስላም ወንድሜ
ይህ ዓይነቱ ድርጊት በእንግሊዝኛው ማስተርቤሽን
(masturbation)
ይባላል። ስለ ማስተርቤሽን ኃጢአትነት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ጥያቄ ተጠይቆ መልስ ተሰጥቶበታል።
እዚህ በመጫን
ማንበብ ትችላለህ።
Jun 17, 2011
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
0
ድምጾች
[የሀጥያት ደመየሀጥያት ደመወዝ ሞት ነው] አባክሕ ሀጥያት ተው ሌላ ምንም አልልህም ምክንያቱም አያወቅህ ስለሆነ ሀጥያት የምትሰራው
Jun 21, 2011
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
ስለ ሰጣችሁኝ ምክር አመሰግናለሁ፤ ራሴን በመግዛት ለመኖር የምችልበት ፀጋ ቢበዛልኝ ይህንን ሐጢያት ላለማድረግ ወስኛለሁ።
ነገር ግን ስለዚህ ሀጢያት በዝርዝር በተሰጠው መልስ ላይ ፈፅሞ የማልስማማባቸው ሀሳቦች ግን አሉ፤ ለምሳሌ መልሱን የሰጠው ሰው ይህንን ሀጢያት ከግብረሰዶማዊነት ጋር አንድ እንደሆነ ይናገራል፤ ሀጢያትን ሐጢያት ነው ማለት ተገቢ ቢሆንም ፈፅሞ የማይቀራረቡትን አንድ ማድረግ ስህተት ነው። ትንኝን ግመል ነው እንደማለት ነው ትንኙንም ግመሉንም በማጥራት ግን አምናለሁ።
be
blessed
.
Blessed is the nation whose God is the LORD, the people he chose for his inheritance.
Psalm 33:12/
NIV
Verseoftheday.com
የዕለቱ ምሳሌ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)
Today's proverb
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us
...