ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Tuesday, 20 October 2020
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

ስላም ለናንተ ይሁን እየሱስን በብሉይ ኪዳን የት የት ቦታ ተገልጦ ስናገኘዋልን? ተባረኩ

Jul 29, 2011 መንፈሳዊ ናኒ (460 ነጥቦች) የተጠየቀ
ሰላም ናኒ

ጥያቄውን ትንሽ ብታብራሪው ጥሩ ነው። በብሉይ ኪዳን ኢየሱስ ተገልጦ ስትዪ የትኛውን አይነት መገለጥ ነው ለማወቅ የፈለግሽው። ስለ ክርስቶስ የተነገሩ ትንቢቶችን ለምሳሌ ኢሳ 53 ወይም መዝ 110 ወዘተ አይነት ነው? ወይስ በብሉይ ኪዳን በጥላነት ወደ ክርስቶስ የሚያመለክቱ ነገሮችን ማለትሽ ነው? ለምሳሌ የፋሲካ በግ ወይም በምድረበዳ ሙሴ የሰቀለው የናስ እባብ ወዘተ። ወይስ ደግሞ በግልጽ ኢየሱስ ራሱ በብሉይ ኪዳን ለሰዎች የተገለጠበትን ክፍል ነው የምትፈልጊው። ይሄ ከሆነ እንደ እኔ እንደ እኔ እንዲህ ያለ ነገር በብሉይ ኪዳን የለም ባይ ነኝ። ምንም እንኳን አንዳንዶች በብሉይ ኪዳን ኢየሱስ እንደ መላእክት ሆኖ ተገልጦአል ቢሉም እኔ ግን ይህን ለመቀበል ይከብደኛል። ቃሉ በቀጥታ እደዛ ስለማይል።

አንቺ እንግዲህ የትኛውን ማወቅ እንደፈለግሽ ግልጽ ብታደርጊ፤ ለመመለስም ይቀልላል።

ጌታ ይባርክሽ
ስለ ክርስቶስ የተነገሩ ትንቢቶችን አና በብሉይ ኪዳን በጥላነት ወደ ክርስቶስ የሚያመለክቱ ነገሮችን ማለቴ ነው።
ተባረክ ወንድሜ

1 መልስ

+1 ድምጽ
የሚከተሉት ሊንኮች የተለያዩ በብሉይ ኪዳን ስለ ኢየሱስ የተነገሩና የተፈጸሙ ትንቢቶችን ይዘረዝራሉ

http://mb-soft.com/believe/txh/proph.htm

የሚከተለው ሊንክ ደግሞ በጥላነት ወደ ክርስቶስ የሚያመለክቱ የብሉይ ኪዳን ጥቅሶችን ይዘረዝራል

http://www.churchesofchrist.net/authors/Grady_Scott/types.htm

የሚከተለው ሊንክ ደግሞ የብሉይ ኪዳን ትንቢቶችንና ጥላዎችን ይዘረዝራል

http://www.matthewmcgee.org/evidence.html

ጌታ ይባርክሽ!
Jul 29, 2011 በቃሉ (2,230 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2020 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...