ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን   ጥያቄ መጠያየቂያ 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄ መጠያየቂያ
Email this page to a friend   Thursday, 21 January 2021
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።“
(መዝሙረ ዳዊት 27:14)

rss

Today's verse

አጠቃላይ እውቀት ይመለከታል1 . እየሱስ ከ12-30 አመቱ የት ነበር በመፅሃፍ ማስረጃ
2 .እህቶች ለምን ያስተምራሉ ( ቆሮ 14፤35 . ጢሞ 2፤12 ......ጌታ ለምን ሤት ሃዋርያ
አልመረጠም.....)
3 .መፅሀፍ ቅዱስ እንዴት ታተመ/ሃዋርያት የላኩት ደብዳቤ ዛሬ አለ ወይ ?


እኔ ጌታን የማምን ሰዉ ነኝ .

ስለ አገልግሎታችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!!!!!!
Aug 15, 2011 መንፈሳዊ ደረበ ተከስተ (120 ነጥቦች) የተጠየቀ

2 መልሶች

–1 ድምጽ
የጌታ ሰላም የብዛልህ ደረበ
1)በ እስራኤል ሃገር በናዝሬት አውራጃ ነበር ከቤተስቡ ጋር (ዮሴፍ፤ ማርያም፤ ያቆብ፤ ይሁዳ እንደሁም ስማቸው ይልትጠቀስ እህቶቹ ጋር)
2) "ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።" በቤተ/ክ ትምህርት እየተስጠ ምን ማለተነው እያሉ ለሚን ሾካሾኩ እርስበርስ እያውሩ መረበሽ ነውር ነው ካልገባቸው እቤት ሄድው ባሎቻቸውን ይጠይቁ ነው የሚለው እንጂ አታስተምሩ አይልም።
1ጢቲ2፡12-14
"ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።
የተታለለም አዳም አይደለም፥ ሴቲቱ ግን ተታልላ በመተላለፍ ወደቀች፤"
ጌታ ይባርከው ጳውሎስን አዎ አልፈቅድም በሎአል።
እንግዲህ እንደ ነሊዲያ ያሉ ካሉ በመንፍስ ቅዱስ ልባቸው ለቃሉ የተከፋተ እህቶች የአምላካችን መንፋስ ማድሪያዎች በእነሱ ሆኖ ጌታ ከተነገር ካስተማረ ምን የደርጋል አስተምሪ እኮ መንፋስ ቅዱስ እንጂ ሰው አይደላም።
ለ3ኛው ጥያቄህ look in to this link.
http://www.godandscience.org/apologetics/bibleorigin.html
Aug 21, 2011 YaelD (8,160 ነጥቦች) የተመለሰ
Aug 21, 2011 YaelD ታርሟል
0 ድምጾች
ይህን ደግሞ ተመልከት "መጽሐፍ ቅዱስ መቼና በምን ቋንቋ ተጻፈ?" የህ ጥያቄ ተጠይቆ ተመልሶበታል ።
Aug 21, 2011 YaelD (8,160 ነጥቦች) የተመለሰ
“እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።“
(መዝሙረ ዳዊት 33:12)

rss

Today's proverb

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2021 by iyesus.com
Terms of use | Contact us
...